Announcement የማሽነሪ ተመራቂ ሰልጣኞች የሰሩትን ችግር ፈቺ ቴክኖሎጂዎች ገመገመ ።

የማሽነሪ ተመራቂ ሰልጣኞች የሰሩትን ችግር ፈቺ ቴክኖሎጂዎች ገመገመ ።

18th January, 2026

የአዲስ አበባ ተግባረዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የማሽነሪ ተመራቂ ሰልጣኞች ችግር ፈቺ ቴክኖሎጂዎችን በሰልጣኞች ሀሳቡ ቀርቦ እየተገመገመ ይገኛል ።

አጠቃላይ ቴክኖሎጂዎች ችግሮችን እንዴት መፍታት እንደሚቻል እና አዋጭ ሂደቶች መከተል እንዳለባቸው ከመነሻው እስከ መድረሻ በግላቸው የሰሩትን አየተገመገመ እንደሚገኝ የማኑፋክቸሪንግ አሰልጣኝ የሆኑት አቶ ያበራል ጌታቸው ገልፀዋል።

ተግባረዕድ ሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ህዳር 24/2018/ዓ.ም

.

Copyright © All rights reserved.

Created with