Announcement የ2017 ዓ/ም የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መረሀ ግብር እንደቀጠለ ነው።

የ2017 ዓ/ም የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መረሀ ግብር እንደቀጠለ ነው።

19th August, 2025

የአዲስ አበባ ተግባረ ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በቂርቆስክ/ከተማ ወረዳ 10 ልዩ ቦታው ለገሀር አካባቢ በመገኘት  ''በመትከል ማንሰራራት'' በሚል መሪ ቃል   በእቅድ ተይዞ የነበረ የችግኝ ተከላ ፕሮግራም የክረምቱ እቅድ ትግበራ በዛሬው ዕለት  አመራሮች እና ሰራተኞች በተገኙበት  የችግኝ ተከላመረሀ ግብር  ስኬታማ ሆኖአል ።

የአዲስ አበባ ተግባረ ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሁሌ በየዓመቱ አረንጓዴ አሻራን ማኖር ልምድ ያደረገ ሲሆን  በዘንድሮው ዓመትም ከ1580 በላይ ችግኝ በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል። 

በዘንድሮን ዓመት አረንጓዴ አሻራ ማኖር መካካል ከተተከሉት ችግኞች ውስጥ የተለያየ ዝርያ ያላቸው በርካታ ችግኞች ተተክለዋል ።

የተተከሉት ችግኞች ለፍሬ ሲበቁ የአፈርን ለምነት በመጨመር ምርት እና ምርታማነትን የሚጨምሩ፣ የአፈር መሸርሸርን የሚቀንሱ፣ በደለል እንዳይሞሉ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ያደርጋሉ::

ተግባረ ዕድ ኮሚዩኒኬሽን እና ህዝብ ግንኙነት

.

Copyright © All rights reserved.

Created with